ፖችፎስትሩም ኮኮክ
Poultry Tips

ፖችፎስትሩም ኮኮክ

Yonatan Mulu Yonatan Mulu July 20, 2023
የፖችፎስትሩም ኮኮክ ተዳቅለው በምርምር ዲዛይን የተደረጉት ለልቅ እርባታ ነው። ከፍተኛ የበሽታ የመከላከል አቅም ያላቸው ዶሮዎች ናቸው።

ሴቷ የኮኮክ ዶሮ በ 4 ወር ከ 15 ቀኗ እንቁላል መጣል ትጀምራለች እናም እስከ 4 ዓመት ድረስ እንቁላል መጣሏን ትቀጥላለች።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን።

Share this article

About the Author

Yonatan Mulu

Yonatan Mulu

Admin

Agricultural expert with years of experience in Ethiopian farming practices.

Related Articles

Farming

ሆልስታይን ፍሬሲያን ጊደሮች

ሆልስታይን ፍሬሲያን ጊደሮች አጠቃላይ እድሜያቸው ከ 2 ዓመ...

Technology

አውቶማቲክ የወተት ማለቢያ ማሽን

አውቶማቲክ የወተት ማለቢያ ማሽን ይህ ማሽን በተለያየ መጠ...

Nutrition

Oats/ኦአትስ

Oats/ኦአትስ ኦአትስ ልክ እነደሌሎች የቁም እንስሳት የመኖ ዘ...