አውቶማቲክ የወተት ማለቢያ ማሽን
Technology

አውቶማቲክ የወተት ማለቢያ ማሽን

Yonatan Mulu Yonatan Mulu August 10, 2023
አውቶማቲክ የወተት ማለቢያ ማሽን

ይህ ማሽን በተለያየ መጠን የቀረበ ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ ከሚሰጣቸው ጥቅሞች መካከል የሰው ሃይል በተቋም ውስጥ ይቀንሳል ፣ ከብቶችን የማለብ ፍጥነት በዕጥፍ ይጨምራል ፣ወተት ከዕጅ ንክኪ ነፃ ስለሚሆን ጥራቱ ይጨምራል
እና የማለቢያው ጫፍ ላይ ለስላሳ ጎማዎች ስላሉት ከዕጅ ይልቅ ለላሞቹ ምቾት ይሰጣቸዋል።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን።

Share this article

About the Author

Yonatan Mulu

Yonatan Mulu

Admin

Agricultural expert with years of experience in Ethiopian farming practices.

Related Articles

Farming

ሆልስታይን ፍሬሲያን ጊደሮች

ሆልስታይን ፍሬሲያን ጊደሮች አጠቃላይ እድሜያቸው ከ 2 ዓመ...

Nutrition

Oats/ኦአትስ

Oats/ኦአትስ ኦአትስ ልክ እነደሌሎች የቁም እንስሳት የመኖ ዘ...

General Tips

ካኒባሊዝም

ካኒባሊዝም ማለት በአንድ የዶሮ እርባታ ውስጥ ባልታሰበ ሰአት...